Health Department
Health
VISION /ራዕይ
- የከተማ አስ/ህዝብ ጤናማ፣አምራችና የበለጸገ ዜጋ ሆኖ ማየት
MISSION /ተልዕኮ/
- ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ጥራት ያለው ሁሉን አቀፍ የጤና አገልግሎት በመስጠትና በመቆጣጠር የማህበረሰቡን ጤና እና ደህንነት ማሻሻልና ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስ
CORE VALUES / እሴቶች/
- ሀቀኝነት፣ ግልጸኝነት፣ ተጠያቂነት፤
- የአሠራር መርህን ተከትሎ መስራት፣
- ለውጤታማነትና ለሥራቅልጥፍና ዘወትር መትጋት፣
- ሁሌም በማያቋርጥ የመማርና የመማማር ሂደት ላይ መሆን፣
- ለህዝብ ጥቅም ቅድሚያ መስጠት እና ሁሉንም ሰው እኩል ማየትና
- የተለያዩ ሃሳቦችን በአግባቡ ማስተናገድ፤
- ወጪ ቆጣቢ አሠራርን መከተል፤
- የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባርን አጥብ ቆመታገል፤
