ክልላችንን ከገባበት ችግር ለማውጣት ህዝቡ በባለቤትነት ይዞ ሊሰራ እንደሚገባ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ሀላፊ ዶክተር ዘርይሁን ፍቅሩ አስገነዘቡ፡፡
“የጉባ ብስራቶች የመደመር መንግስት ቱርፋቶች” በሚል መሪ ሀሳብ የአማራ ክልል ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በወቅታዊ የሰላም፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ላይ […]
“የጉባ ብስራቶች የመደመር መንግስት ቱርፋቶች” በሚል መሪ ሀሳብ የአማራ ክልል ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በወቅታዊ የሰላም፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ላይ […]
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ በስራ ላይ ያለውን የገጠር መሬት አስተዳደር መመሪያ አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ
በከተመዋ በተለያዩ የንግድ ስራዎች ላይ የተሰማሩ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት በተሰጣቸው የጊዜ ገደብ ያለ ቅጣት የንግድ ስራ ፈቃዳቸውን እንዲያሳድሱ መምሪያው አሳሰቧል።
“ከስትራቴጅክ ኩስምና ወደ ላቀ ቁመና” በሚል መሪ ሀሳብ በደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ እና በሶስቱ ክፍለ ከተሞች ላሉ የፖሊስ አመራርና
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ጽ/ቤት ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2018 በጀት አመት ስድስት ወራት እቅድ አፈጻፀም ግምገማ እና በመንገድ ትራፊክ ደህንነት
ህብረተሰቡን እያስቸገሩ ያሉትን ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች መከላከል የሚቻለው የአካል ብቃት ስፖርትን አዘውትሮ በመስራት በመሆኑ ማህበረሰቡ ስፖርቱን የእለት ከእለት እንቅስቃሴው አካል
በደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ፍትህ ጽ/ቤት አስተባባሪነት በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርሰውን የሀይል ጥቃት ለመከላከል በ1ኛው እና በ2ኛው ሩብ አመት ላይ የተሰሩትን
የከተማ አስተዳደሩ አስተባባሪዎች እና ሌሎችም የስራ ሀላፊዎች እንዲሁም የሚመለከታቸው የፀጥታ አካላት በተገኙበት ስልጠናቸውን ሲወስዱ የቆዩት ምርጥ 150 ሚሊሻዎች ተመርቀዋል፡፡ በምርቃ
መነሻውን ባህርዳር አድርጎ ወደ ሰሜን ወሎ በመጓጓዝ ላይ የነበረ የጦር መሳሪያ በደብረታቦር ከተማ አስተዳደር በተቀናጀ የጸጥታ መዋቅሩ ስራ መያዙን የደብረታቦር
በመደመር መንግስት እይታ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሀሳብ ለደቡብ ጎንደር ዞን ወረዳዎች እና ለደብረታቦር ከተማ አስተዳደር የክፍለ ከተማና የቀበሌ አመራሮች