የጥምቀት በዓል ሀይማኖታዊ ስርአቱን በጠበቀና በሰላማዊ መንገድ እንዲከበር የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ተጠናቀዋል!
ደብረታቦር ከተማ የጥምቀት በዓልን ጨምሮ በወርሃ ጥር በአጅባር ሜዳ ሌሎች በርካታ ሁነቶችም ይስተናገዳሉ።በዓላቶች በድምቀት እንዲሁም በሀይማኖታዊ ስርአት እንዲከበሩ ለማድረግ በየደረጃው […]
ደብረታቦር ከተማ የጥምቀት በዓልን ጨምሮ በወርሃ ጥር በአጅባር ሜዳ ሌሎች በርካታ ሁነቶችም ይስተናገዳሉ።በዓላቶች በድምቀት እንዲሁም በሀይማኖታዊ ስርአት እንዲከበሩ ለማድረግ በየደረጃው […]
ደብረታቦር ከተማ በ14ኛው ክፍለ ዘመን በ1327 ዓ/ም በአጼ ሰይፈ አርዕድ የተመሰረተች ስትሆን ለበርካታ አመታት የማዕከላዊ መንግስት መቀመጫ በመሆን አገልግላለች። ተስማሚ
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር የቅዱስ መርቆርዮስን አመታዊ ክብረ በዓል ለማክበር እና የፈረስ እሽቅድምድም በላቀ ሁኔታ እንዲካሄድ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት አድርጓል።
የደብረታቦር ከተማ ምክር ቤት ሊቀ ጳጳስ መልካሙ ላቀው ተግባራትን በላቀ ደረጃ በማከናወን የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመፍታት ህዝቡን ተጠቃሚ ማድረግ አስፈላጊ
በደብረታቦር ከተማ አስተዳደር የ2018 ዓ/ም የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ስራ በወይብላ ሰላምኮ ቀበሌ አንጓ ወራጅ ፣ፀጉር እየሱስ እና ህሩይ አባረጋይ
ደብረታቦር ከተማ የተመሰረተችው በ14ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በ1327 ዓ.ም በአፄ ሰይፈ አሬድ ሲሆን ለ72 ዓመታት የሀገሪቱ ዋና ከተማ ሆና አገልግላለች።
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ አደረጃጀት ሴክተር ሥራ አስኪያጅ ወይዘሮ ውባለም ከኔ ጋር ተገናኙ። የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ፣ከተማ አስተዳደር
ስነህዝብ በተገቢው ሁኔታ ከተሰራበት ለሀገር እድገት ትልቅ አስተዋጽኦ የሚያበረክት በመሆኑ ተግባሩን በሚፈለገው መንገድ ለማስኬድ ሁሉም አካል በትኩረት ይዞ ሊሰራ እንደሚገባ
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት የፊታችን ጥር 25 የሚከበረው የቅዱስ መርቆሪዮስ ክብረ በዓል በደማቅ ሁኔታ እንዲከበር እና የፈረስ ጉግሱም
በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኀላፊ ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር) በደብረታቦር ከተማ የሚሠሩትን የልማት ፕሮጀክቶች ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።