Uncategorized

Uncategorized

የጤና መድን አገልግሎት ለማህበረሰቡ ትልቅ ፋይዳ ያለው በመሆኑ ተግባሩን ውጤታማ ለማድረግ በትኩረት ይዞ መስራት እንደሚያስፈልግ ተገለፀ፡፡

የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2017 ዓ/ም የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድን አፈጻፀም ግምገማ እና የ2018 በጀት አመት […]

Uncategorized

ከኢየሱስ ተራራ ስር!!

ደብረታቦር ከተማ በ14ኛው ክፍለ ዘመን በ1327 ዓ/ም በአፄ ሰይፈ አርዕድ እንደተመሰረተች የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ፡፡ ተስማሚ የአየር ንብረትን ከጣና እና ከጉና

Uncategorized

በደቡብ ጎንደር ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያና በደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት አዘጋጅነት 17ኛው ዞን አቀፍ የባህልና የቲያተር ፌስቲቫል በደብረታቦር ከተማ መካሄድ ጀመረ።

በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የደቡብ ጎንደር ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ተወካይ ሀለፊ አቶ ገደፋው ወርቁ እንዳሉት ዞናችን የበርካታ

Uncategorized

በደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ለብልጽግና ፓርቲ አባላት መንግስት ሰራተኞች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡

“በመደመር መንግስት እይታ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሀሳብ ለብልጽግና ፓርቲ አባላት መንግስት ሰራተኞች ለሁለት ቀናት የተሰጠው የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቋል፡፡

Uncategorized

በደብረታቦር ከተማ ስልጠና ሲወስዱ የቆዩ አመራሮች በከተመዋ እየተሰሩ ያሉትን ፕሮጀክቶችና አምራች ኢንዱስትሪዎችን ጎበኙ፡፡

ስልጠና ሲወስዱ የቆዩት የደቡብ ጎንደር ወረዳ እና የከተማ አስተዳደሩ የክፍለ ከተማና የቀበሌ አመራሮች በከተመዋ እየተሰሩ ያሉትን ፕሮጀክቶችና አምራች ኢንዱስትሪዎችን ጎብኝተዋል፡፡በመርሀ

Uncategorized

በአልማ አማካኝነት በደብረታቦር ከተማ አስተዳደር እየሰራ ያለው የብቁ ወጣት ፕሮግራም በተለያዩ ሙያዎች እያሰለጠናቸው ያሉ ወጣቶች ምልከታ ተደረገ፡፡

አልማ ከደብረታቦር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ጋር በመተባበር በተለያዩ የሙያ መስኮች የአጭር ጊዜ ስልጠና እየወሰዱ ያሉትን ወጣቶች የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር አስተባባሪዎች፣

Uncategorized

የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት በማሳደግ ራስን ለመቻል የበጋ መስኖ ልማት እና የተፈጥሮ ሀብት ልማት ስራን በትኩረት ይዞ መስራት እንደሚያስፈልግ ተገለፀ፡፡

የደብረታቦ ከተማ አስተዳደር ግብርና መምሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2018 በጀት አመት የበጋ መስኖ ስራ አፈጻፀም ግምገማ እና የ2018 በጀት አመት

Uncategorized

ከማህበረሰቡ እሴት በመውጣት እየተፈፀመ ያለውን ጾታዊ ጥቃት ለማስቆም ሁሉም አካል በባለቤትነት ይዞ መስራት እንዳለበት ተገለፀ፡፡

የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ በአለም ለ34ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ20ኛ ጊዜ “ጥቃትን የማይታገስ ማህበረሰብ ለትውልድ ግንባታ” በሚል

Scroll to Top