Uncategorized

Uncategorized

ደብረታቦር ጥር 25 ትሞሸራለች!!

ደብረታቦር በ1327 ዓ/ም በአጼ ሰይፈ አርእድ የተመሰረተች ጥንታዊት እና ታሪካዊት ከተማ ስትሆን ለብዙ አመታት የነገስታት መቀመጫ የሆነች እና በአፍሪካ የቴክኖሎጅ […]

Uncategorized

በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በደብረታቦር ከተማ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ፡፡

በከተመዋ የ2018 ዓ/ም የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምት በዓል በአጅባር ጥምቀተ ባህር በሐይማኖታዊ ክንዋኔዎች በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡በበዓሉ አከባበር ላይ የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር

Uncategorized

የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ከደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ እና ከደብረታቦር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የቃል ኪዳን ስምምነት ተፈራረመ፡፡

የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር “የኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት ንቅናቄን” በሚፈለገው መንገድ ለማስኬድ እና የቅዱስ መርቆሪዮስ ክብረ በዓል በደማቅ ሁኔታ እንዲከበር እንዲሁም

Uncategorized

የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ እና የደብረታቦር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

በኢፌዴሪ ስራና ክህሎት ሚኒሰትር አስተግባሪነት በአለም ባንክ የበጀት ድጋፍ የደብረታቦር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣ ከኢንዱስትሪዎች እና ከሚመለከታቸው አጋር አካላት

Uncategorized

በደብረታቦር ከተማ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንቱን ለማነቃቃት ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል በባለቤትነት ይዞ ሊሰራ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡

የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ በከተመዋ በቀጣይ የሚካሄደውን “የኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት” ንቅናቄ በጥሩ መንገድ ለማስኬድ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ

Scroll to Top