Uncategorized

Uncategorized

በደብረታቦር ከተማ ከኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት ንቅናቄ ጋር ተያይዞ የተለያዩ ሁነቶች ተካሄዱ፡፡

የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኢንቨስትመንቱን ለማነቃቃት ከኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት ንቅናቄ ጋር አያይዞ የተለያዩ ሁነቶችን አካሂዷል፡፡ በመርሀ ግብሩ […]

Uncategorized

በምግብ ዋስትና እና ሴፍቲኔት ፕሮግራም ከሚታቀፉ የህብረተሰብ ክፍሎች ምልመላ ጋር ተያይዞ የሚቀርቡ ቅሬታዎችንና አቤቱታዎችን በአግባቡ መፍታት እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ፡፡

የደብረታቦር ከተማ ምግብ ዋስትና እና ሴፍቲኔት ጽ/ቤት በአካባቢ ልማት እና ቀጥታ ድጋፍ ማእቀፍ የቅሬታና አቤቱታ አፈታት በተሻሻለው ጋይድ ላይን ዙሪያ

Uncategorized

ከመሬት ጋር ተያይዞ የሚፈጠሩትን የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት በትኩረት ይዞ መስራት እንደሚገባ ተመላከተ፡፡

የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2018 በጀት አመት የመጀመሪያውን ግማሽ አመት እቅድ አፈጻፀም ግምገማ መድረክ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ

Uncategorized

ድንቅ ባህል ውብ ተፈጥሮ!!

ደብረታቦር ከተማ በ14ኛው ክፍለ ዘመን በ1327 ዓ/ም በአጼ ሰይፈ አርዕድ የተመሰረተች ስትሆን ለበርካታ አመታት የማዕከላዊ መንግስት መቀመጫ በመሆን አገልግላለች። ተስማሚ

Uncategorized

በደብረታቦር ከተማ አስተዳደር የፓርቲና የመንግስት ስራዎችን ውጤታማ ለማድረግ በትኩረት መስራት እንደሚያስፈልግ ተመላከተ፡፡

የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከመምሪያና ከተጠሪ ጽ/ቤት የስራ ሀላፊዎች፣ ከክፍለ ከተማ አስተባባሪዎችና ከሌሎችም የሚመለከታቸው አካላት ጋር የፓርቲና የመንግስት ስራዎችን የ2018 በጀት

Uncategorized

የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር በሰላም ማስከበር ወቅት መስዋዕትነት የተቀበሉና የቆሰሉ የጸጥታ አካላትንና ቤተሰቦችን በማጽናናት አበረታቷል!

ከተማ አስተዳደሩ እንደ ከተማ አጋጥሞ በነበረው የጸጥታ ችግር ምክንያት ሰላምን ለማጽናት እና የከተማውን ሰላም ለማረጋገጥ ሲሉ መስዋዕትነት የተቀበሉና የቆሰሉ የጸጥታ

Scroll to Top