Uncategorized

Uncategorized

የታሪካዊ ጠላቶቻችን ተልእኮ ለማስፈፀም እየሰራ ያለው ጽንፈኛ ሀይል በፀጥታ አካሉ ሽንፈትን ተከናንቦ መመለሱ ተገለፀ፡፡

የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ሚሊሻ መምሪያ ከተቋሙ ሰራተኞች እና ከሰላም አስከባሪዎች ጋር የግዳጅ አፈጻፀም ግምገማ እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ የውይይት መድረክ […]

Uncategorized

ጠላት የፈፀመው እኩይ ድርጊት ህዝብን የሚጎዳ በመሆኑ የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር መንግስት ሰራተኞች አወገዙ፡፡

የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከመንግስት ሰራተኛው ጋር በወቅታዊ የሰላምና ፀጥታ ጉዳይ ላይ ውይይት አድርጓል፡፡ በመድረኩ ላይ የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ

Uncategorized

ሰላም የሁሉም ነገር ወሳኝ ጉዳይ በመሆኑ ሰላምን ለማምጣት ሴቶች የድርሻቸውን አስተዋጽኦ ማበርከት እንዳለባቸው ተገለፀ፡፡

የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ “በሴቶች ተሳትፎ የፀናችና የበለፀገች ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሀሳብ ከፓርቲ አባላት ሴቶች ጋር የውይይት

Uncategorized

ጽንፈኛ ሀይሉ በመንግስትና በግለሰብ ሀብት ንብረት ላይ ውድመት እና ዘረፋ መፈፀሙን የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ!

የጥፋት ሀይሉ በደብረታቦር ከተማ በመንግስትና በግለሰብ ሀብት ንብረት ላይ ውድመት እና ዘረፋ መፈፀሙን ከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ

Uncategorized

የጽፈኛ ቡድኑ አባላት በደብረታቦር ከተማ የፈፀሙት ድርጊት ታሪክ ይቅር የማይለው መሆኑን የከተመዋ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡

ነዋሪዎቹ የጥፋት ቡድኑ በከተመዋ በመንግስት ተቋማት፣ ሀብት ንብረት ላይ ያደረሰውን ውድመት እና የፈፀመውን ዘረፋ ምልከታ አድርገዋል፡፡ የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር በወቅታዊ

Uncategorized

በደብረታቦር ከተማ እየተሰራ ያለው የገበያ ማረጋጋት ስራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ሀሳባቸውን የሰጡ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡

ገበያውን ለማረጋጋት የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን እና ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ገልጿል፡፡ መንግስት ለሰራተኛው ያደረገውን

Uncategorized

እየተበራከተ ያለውን ህገወጥ የንግድ እንቅስቃሴ ለመከላከል ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተው መስራት እንዳለባቸው ተገለፀ፡፡

የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2018 በጀት አመት ስድስት ወራት እቅድ አፈጻፀም ግምገማ መድረክ አካሂዷል፡፡

Uncategorized

የልማት ስራን በዘላቂነት ለመስራት ገቢን በአግባቡ መሰብሰብ የሚያስፈልግ በመሆኑ ሁሉም አካል በባለቤትነት ይዞ ሊሰራ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡

የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የ2018 በጀት አመት የሰባት ወራት እቅድ አፈጻፀም በመገምገም የቀጣይ ቀሪ ወራት አቅጣጫ

Scroll to Top