Author name: Portal

Uncategorized

የጥምቀት በዓል ሀይማኖታዊ ስርአቱን በጠበቀና በሰላማዊ መንገድ እንዲከበር የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ተጠናቀዋል!

ደብረታቦር ከተማ የጥምቀት በዓልን ጨምሮ በወርሃ ጥር በአጅባር ሜዳ ሌሎች በርካታ ሁነቶችም ይስተናገዳሉ።በዓላቶች በድምቀት እንዲሁም በሀይማኖታዊ ስርአት እንዲከበሩ ለማድረግ በየደረጃው […]

Uncategorized

ባህልና ተፈጥሮ ሲገለጥ!!

ደብረታቦር ከተማ በ14ኛው ክፍለ ዘመን በ1327 ዓ/ም በአጼ ሰይፈ አርዕድ የተመሰረተች ስትሆን ለበርካታ አመታት የማዕከላዊ መንግስት መቀመጫ በመሆን አገልግላለች። ተስማሚ

Uncategorized

የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር የቅዱስ መርቆርዮስን በአል ለማክበርና የፈረስ እሽቅድድምን በላቀ ደረጃ ለማካሄድ ሰፊ የቅድመ ዝግጅት ስራ እየተሰራ መሆኑን አስታወቀ።

የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር የቅዱስ መርቆርዮስን አመታዊ ክብረ በዓል ለማክበር እና የፈረስ እሽቅድምድም በላቀ ሁኔታ እንዲካሄድ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት አድርጓል።

Uncategorized

“በየጊዜው የሚካሄዱ ጉባኤዎች አባላትን በመገንባት፣ በአመለካከትና በተግባር በማሰባሰብ የፓርቲውን መዋቅር ያጠናክራሉ”

የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ አደረጃጀት ሴክተር ሥራ አስኪያጅ ወይዘሮ ውባለም ከኔ ጋር ተገናኙ። የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ፣ከተማ አስተዳደር

Uncategorized

ስነህዝብ ለሀገር እድገት ትልቅ ፋይዳ ያለው በመሆኑ በአግባቡ እንዲሰራ ለማድረግ ሁሉም አካል ትኩረት መስጠት እንዳለበት ተገለፀ፡፡

ስነህዝብ በተገቢው ሁኔታ ከተሰራበት ለሀገር እድገት ትልቅ አስተዋጽኦ የሚያበረክት በመሆኑ ተግባሩን በሚፈለገው መንገድ ለማስኬድ ሁሉም አካል በትኩረት ይዞ ሊሰራ እንደሚገባ

Uncategorized

ዓመታዊ የቅዱስ መርቆሪዮስ ክብረ በዓል በደማቅ ሁኔታ እንዲከበር እና የፈረስ ጉግሱም ከፍ ባለ ደረጃ እንዲካሄድ ለማድረግ ሁሉም አካል በባለቤትነት ይዞ መስራት እንዳለበት ተመላከተ፡፡

የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት የፊታችን ጥር 25 የሚከበረው የቅዱስ መርቆሪዮስ ክብረ በዓል በደማቅ ሁኔታ እንዲከበር እና የፈረስ ጉግሱም

Scroll to Top