ደብረታቦር ጥር 25 ትሞሸራለች!!
ደብረታቦር በ1327 ዓ/ም በአጼ ሰይፈ አርእድ የተመሰረተች ጥንታዊት እና ታሪካዊት ከተማ ስትሆን ለብዙ አመታት የነገስታት መቀመጫ የሆነች እና በአፍሪካ የቴክኖሎጅ […]
ደብረታቦር በ1327 ዓ/ም በአጼ ሰይፈ አርእድ የተመሰረተች ጥንታዊት እና ታሪካዊት ከተማ ስትሆን ለብዙ አመታት የነገስታት መቀመጫ የሆነች እና በአፍሪካ የቴክኖሎጅ […]
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የ2018 በጀት አመት የመጀመሪያውን ግማሽ አመት እቅድ አፈጻፀም በመገምገም የቀጣይ
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ከባለድርሻና አጋር አካላት ጋር የ2018 በጀት አመት የመጀመሪያውን ግማሽ አመት እቅድ አፈጻፀም ግምገማ መድረክ አካሂዷል፡፡
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የ2018 በጀት አመት የስድስት ወራት እቅድ አፈጸፀም ግምገማ መድረክ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ ላይ
በከተመዋ የ2018 ዓ/ም የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምት በዓል በአጅባር ጥምቀተ ባህር በሐይማኖታዊ ክንዋኔዎች በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡በበዓሉ አከባበር ላይ የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር “የኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት ንቅናቄን” በሚፈለገው መንገድ ለማስኬድ እና የቅዱስ መርቆሪዮስ ክብረ በዓል በደማቅ ሁኔታ እንዲከበር እንዲሁም
በኢፌዴሪ ስራና ክህሎት ሚኒሰትር አስተግባሪነት በአለም ባንክ የበጀት ድጋፍ የደብረታቦር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣ ከኢንዱስትሪዎች እና ከሚመለከታቸው አጋር አካላት
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ በከተመዋ በቀጣይ የሚካሄደውን “የኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት” ንቅናቄ በጥሩ መንገድ ለማስኬድ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ
የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ የብዙ ታቦታት መውረጃ የሆነው የአጅባር ሜዳ በደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ወጣቶች ክንፍ አስተባባሪነት ፅዳት ተካሂዷል። በፅዳት ዘመቻው