በደብረታቦር ከተማ ከኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት ንቅናቄ ጋር ተያይዞ የተለያዩ ሁነቶች ተካሄዱ፡፡
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኢንቨስትመንቱን ለማነቃቃት ከኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት ንቅናቄ ጋር አያይዞ የተለያዩ ሁነቶችን አካሂዷል፡፡ በመርሀ ግብሩ […]
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኢንቨስትመንቱን ለማነቃቃት ከኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት ንቅናቄ ጋር አያይዞ የተለያዩ ሁነቶችን አካሂዷል፡፡ በመርሀ ግብሩ […]
የደብረታቦር ከተማ ምግብ ዋስትና እና ሴፍቲኔት ጽ/ቤት በአካባቢ ልማት እና ቀጥታ ድጋፍ ማእቀፍ የቅሬታና አቤቱታ አፈታት በተሻሻለው ጋይድ ላይን ዙሪያ
የቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በደብረ ታቦር ከተማ እየተከበረ ነው።በበዓሉ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2018 በጀት አመት የመጀመሪያውን ግማሽ አመት እቅድ አፈጻፀም ግምገማ መድረክ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ
ደብረታቦር ከተማ በ14ኛው ክፍለ ዘመን በ1327 ዓ/ም በአጼ ሰይፈ አርዕድ የተመሰረተች ስትሆን ለበርካታ አመታት የማዕከላዊ መንግስት መቀመጫ በመሆን አገልግላለች። ተስማሚ
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር በግብርና ዘርፉ ለአርሶ አደሩ የብድር አገልግሎት ለማቅረብ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የብድር ውል ስምምነት ተፈራርሟል።በተካሄደው ስምምነት ላይም
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከመምሪያና ከተጠሪ ጽ/ቤት የስራ ሀላፊዎች፣ ከክፍለ ከተማ አስተባባሪዎችና ከሌሎችም የሚመለከታቸው አካላት ጋር የፓርቲና የመንግስት ስራዎችን የ2018 በጀት
ከተማ አስተዳደሩ እንደ ከተማ አጋጥሞ በነበረው የጸጥታ ችግር ምክንያት ሰላምን ለማጽናት እና የከተማውን ሰላም ለማረጋገጥ ሲሉ መስዋዕትነት የተቀበሉና የቆሰሉ የጸጥታ
ጀግኖች ይወለዱባታል፣ በግርማና በጀግንነት ያድጉባታል፣ የጀግንነት ታሪክም ሠርተውባታል፣ ይሠሩባታል፣ የከበሩ ታሪኮች፣ የተቀደሱ ሃይማኖታዊ ሥፍራዎች ይከቧታል፣ አበው በሰርክ ጸሎት ያደርሱባታል፣ ሊቃውንት
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጥር 15 ቀን 2018 ዓ.ምበደቡብ ጎንደር ዞን ታች ጋይንት ወረዳ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ በርካታ ቁጥር ያላቸው የፅንፈኛው