የታሪካዊ ጠላቶቻችን ተልእኮ ለማስፈፀም እየሰራ ያለው ጽንፈኛ ሀይል በፀጥታ አካሉ ሽንፈትን ተከናንቦ መመለሱ ተገለፀ፡፡
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ሚሊሻ መምሪያ ከተቋሙ ሰራተኞች እና ከሰላም አስከባሪዎች ጋር የግዳጅ አፈጻፀም ግምገማ እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ የውይይት መድረክ […]
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ሚሊሻ መምሪያ ከተቋሙ ሰራተኞች እና ከሰላም አስከባሪዎች ጋር የግዳጅ አፈጻፀም ግምገማ እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ የውይይት መድረክ […]
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከጠቅላላ አመራሩ እና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በወቅታዊ የሰላምና ፀጥታ ስራ ላይ ውይይት አድርጓል፡፡ በመድረኩ ላይ የደብረታቦር ከተማ
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከመንግስት ሰራተኛው ጋር በወቅታዊ የሰላምና ፀጥታ ጉዳይ ላይ ውይይት አድርጓል፡፡ በመድረኩ ላይ የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ “በሴቶች ተሳትፎ የፀናችና የበለፀገች ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሀሳብ ከፓርቲ አባላት ሴቶች ጋር የውይይት
የጥፋት ሀይሉ በደብረታቦር ከተማ በመንግስትና በግለሰብ ሀብት ንብረት ላይ ውድመት እና ዘረፋ መፈፀሙን ከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ
ነዋሪዎቹ የጥፋት ቡድኑ በከተመዋ በመንግስት ተቋማት፣ ሀብት ንብረት ላይ ያደረሰውን ውድመት እና የፈፀመውን ዘረፋ ምልከታ አድርገዋል፡፡ የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር በወቅታዊ
ገበያውን ለማረጋጋት የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን እና ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ገልጿል፡፡ መንግስት ለሰራተኛው ያደረገውን
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2018 በጀት አመት ስድስት ወራት እቅድ አፈጻፀም ግምገማ መድረክ አካሂዷል፡፡
በደብረታቦር ከተማ አስተዳደር የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ስራ ፕሮጀክት ሁለተኛ ምዕራፍ የ2ኛ ዙር የአካባቢ ልማት ተጠቃሚዎች የምረቃ ፕሮግራም ተካሂዷል፡፡ የደብረታቦር ከተማ
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የ2018 በጀት አመት የሰባት ወራት እቅድ አፈጻፀም በመገምገም የቀጣይ ቀሪ ወራት አቅጣጫ