Health Department

Health 

 

VISION /ራዕይ

  • የከተማ አስ/ህዝብ ጤናማ፣አምራችና የበለጸገ ዜጋ ሆኖ ማየት

 

MISSION /ተልዕኮ/

  • ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ጥራት ያለው ሁሉን አቀፍ የጤና አገልግሎት በመስጠትና በመቆጣጠር የማህበረሰቡን ጤና እና ደህንነት ማሻሻልና ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስ

 

CORE VALUES / እሴቶች/

  1. ሀቀኝነት፣ ግልጸኝነት፣ ተጠያቂነት፤
  2. የአሠራር መርህን ተከትሎ መስራት፣
  3. ለውጤታማነትና ለሥራቅልጥፍና ዘወትር መትጋት፣
  4. ሁሌም በማያቋርጥ የመማርና የመማማር ሂደት ላይ መሆን፣
  5. ለህዝብ ጥቅም ቅድሚያ መስጠት እና ሁሉንም ሰው እኩል ማየትና
  6. የተለያዩ ሃሳቦችን በአግባቡ ማስተናገድ፤
  7. ወጪ ቆጣቢ አሠራርን መከተል፤
  8. የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባርን አጥብ ቆመታገል፤

Our location



Scroll to Top